ፈረንሳይኛ ይማሩ :: ትምህርት 99 የሆቴል ቆይታን ጨርሶ መውጣት
ፍላሽ ካርዶች
በፈረንሳይኛ እንዴት ነው የምትለው? ለመውጣት ዝግጁ ነኝ; ቆይታዬን ወድጄዋለሁ; ቆንጆ ሆቴል ነው; ሰራተኞቻችሁ ጎበዞች ናቸው; እመክርዎታለሁ; ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ; ወዛደር እፈልጋለሁ; ታክሲ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ታክሲ የት ማግኘት እችላለሁ?; ታክሲ እፈልጋለሁ; መጓጓዣው ስንት ብር ነው?; እባካችሁ ጠብቁኝ; መኪና መከራየት እፈልጋለሁ; የጥበቃ ዘብ;
1/14
ወዛደር እፈልጋለሁ
J’ai besoin d’un bagagiste
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
2/14
ታክሲ እፈልጋለሁ
J'ai besoin d'un taxi
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
3/14
ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
Merci pour tout
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
4/14
እመክርዎታለሁ
Je vous recommanderai
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
5/14
መጓጓዣው ስንት ብር ነው?
C’est combien?
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
6/14
መኪና መከራየት እፈልጋለሁ
Je dois louer une voiture
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
7/14
ሰራተኞቻችሁ ጎበዞች ናቸው
Votre personnel est remarquable
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
8/14
ታክሲ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
Pouvez-vous m’appeler un taxi?
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
9/14
እባካችሁ ጠብቁኝ
Attendez-moi
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
10/14
ቆይታዬን ወድጄዋለሁ
J’ai fait un bon séjour
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
11/14
የጥበቃ ዘብ
Agent de sécurité
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
12/14
ለመውጣት ዝግጁ ነኝ
Je suis prêt à régler la note
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
13/14
ታክሲ የት ማግኘት እችላለሁ?
Où puis-je trouver un taxi?
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
14/14
ቆንጆ ሆቴል ነው
C’est un bel hôtel
- አማርኛ
- ፈረንሳይኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording