ፈረንሳይኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የፈረንሳይኛ መዝገበ-ቃላት
በፈረንሳይኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 472811
Je suis au régime
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 472811
Je suis végétarien
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 472811
Je ne mange pas de viande
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 472811
Je suis allergique aux noix
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 472811
Je ne mange pas de gluten
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 472811
Je ne mange pas de sucre
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 472811
Je ne peux pas manger de sucre
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 472811
Je suis allergique à certains aliments
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 472811
Quels sont les ingrédients?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording