ፈረንሳይኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የፈረንሳይኛ መዝገበ-ቃላት
በፈረንሳይኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 472764
Prendre un bain de soleil
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 472764
(le) Tuba
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 472764
Plongée libre
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472764
Est-ce une plage de sable?
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472764
Est-ce sûr pour les enfants?
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 472764
Peut-on se baigner ici?
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 472764
Peut-on se baigner ici sans risques?
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 472764
Y a-t-il un courant sous-marin dangereux?
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 472764
À quelle heure est la marée haute?
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 472764
À quelle heure est la marée basse?
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 472764
Est-ce que le courant est fort?
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 472764
Je vais me promener
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 472764
Peut-on plonger ici sans risques?
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472764
Comment faire pour aller sur l'île?
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 472764
Y a-t-il un bateau qui puisse nous y emmener?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording