ፊኒሽ ይማሩ :: ትምህርት 106 የስራ ቃለ-መጠይቅ
የፊኒሽኛ መዝገበ-ቃላት
በፊንሽኛ እንዴት ነው የምትለው? የጤና መድህን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; አዎ፣ ለስድስት ወራት እዚህ ከሰሩ በኋላ; የስራ ፈቃድ አለዎት?; የስራ ፈቃድ አለኝ; የስራ ፈቃድ የለኝም; መቼ መጀመር ይችላሉ?; በሰዓት አስር ዶላር እከፍላለሁ; በሰዓት አስር ዩሮ እከፍላለሁ; በሳምንት እከፍላለሁ; በወር; ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ነው; የደንብ ልብስ ይለብሳሉ;
1/12
የጤና መድህን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472718
Kuuluuko etuihin sairausvakuutus?
ይድገሙ
2/12
አዎ፣ ለስድስት ወራት እዚህ ከሰሩ በኋላ
© Copyright LingoHut.com 472718
Kyllä, kuuden kuukauden työskentelyn jälkeen
ይድገሙ
3/12
የስራ ፈቃድ አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 472718
Onko sinulla työlupaa?
ይድገሙ
4/12
የስራ ፈቃድ አለኝ
© Copyright LingoHut.com 472718
Minulla on työlupa
ይድገሙ
5/12
የስራ ፈቃድ የለኝም
© Copyright LingoHut.com 472718
Minulla ei ole työlupaa
ይድገሙ
6/12
መቼ መጀመር ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472718
Milloin voit aloittaa?
ይድገሙ
7/12
በሰዓት አስር ዶላር እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 472718
Maksan kymmenen dollaria tunnilta
ይድገሙ
8/12
በሰዓት አስር ዩሮ እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 472718
Maksan kymmenen euroa per tunti
ይድገሙ
9/12
በሳምንት እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 472718
Maksan palkan viikoittain
ይድገሙ
10/12
በወር
© Copyright LingoHut.com 472718
Kuukausittain
ይድገሙ
11/12
ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ነው
© Copyright LingoHut.com 472718
Lauantai ja sunnuntai ovat vapaapäiviä
ይድገሙ
12/12
የደንብ ልብስ ይለብሳሉ
© Copyright LingoHut.com 472718
Käytät työpukua
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording