በፐርሺያኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;