ደችኛ ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
የደችኛ መዝገበ-ቃላት
በደችኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
2 አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 472335
Heeft het twee bedden?
ይድገሙ
2/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472335
Hebben jullie bediening op de kamer?
ይድገሙ
3/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472335
Heeft u een restaurant?
ይድገሙ
4/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472335
Zijn de maaltijden inbegrepen?
ይድገሙ
5/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472335
Heeft u een zwembad?
ይድገሙ
6/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472335
Waar is het zwembad?
ይድገሙ
7/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 472335
We hebben handdoeken nodig voor het zwembad
ይድገሙ
8/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472335
Kunt u me nog een kussen brengen?
ይድገሙ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
© Copyright LingoHut.com 472335
Onze kamer is niet schoongemaakt
ይድገሙ
10/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
© Copyright LingoHut.com 472335
De kamer heeft geen dekens
ይድገሙ
11/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472335
Ik moet met de manager spreken
ይድገሙ
12/15
የሞቀ ውሃ የለም
© Copyright LingoHut.com 472335
Er is geen warm water
ይድገሙ
13/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 472335
Ik hou niet van deze kamer
ይድገሙ
14/15
መታጠቢያው አይሰራም
© Copyright LingoHut.com 472335
De douche werkt niet
ይድገሙ
15/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 472335
We hebben een gekoelde kamer nodig
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording