ደችኛ ይማሩ :: ትምህርት 89 የሐኪም ቢሮ
የደችኛ መዝገበ-ቃላት
በደችኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;
1/12
ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 472326
Ik moet een dokter zien
ይድገሙ
2/12
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472326
Is de docter aanwezig?
ይድገሙ
3/12
እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472326
Kun je alsjeblieft een dokter bellen?
ይድገሙ
4/12
ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 472326
Wanneer komt de dokter?
ይድገሙ
5/12
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
© Copyright LingoHut.com 472326
Ben jij de verpleegster?
ይድገሙ
6/12
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
© Copyright LingoHut.com 472326
Ik weet niet wat ik heb
ይድገሙ
7/12
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
© Copyright LingoHut.com 472326
Ik ben mijn bril verloren
ይድገሙ
8/12
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472326
Kun je ze meteen vervangen?
ይድገሙ
9/12
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
© Copyright LingoHut.com 472326
Heb ik een recept nodig?
ይድገሙ
10/12
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472326
Neem je medicijnen?
ይድገሙ
11/12
አዎ፣ ለልቤ
© Copyright LingoHut.com 472326
Ja, voor mijn hart
ይድገሙ
12/12
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
© Copyright LingoHut.com 472326
Dank je voor je hulp
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording