ደችኛ ይማሩ :: ትምህርት 81 በከተማ ውስጥ መዟዟር
የደችኛ መዝገበ-ቃላት
በደችኛ እንዴት ነው የምትለው? መውጫ; መግቢያ; መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?; የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?; ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?; የኔ መውረጃ እዚህ ነው?; ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ; ሙዚየሙ የት ነው?; የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?; መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?; ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?; መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?; የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?; ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?; አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ; ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?;
1/16
መውጫ
© Copyright LingoHut.com 472318
(de) Uitgang
ይድገሙ
2/16
መግቢያ
© Copyright LingoHut.com 472318
(de) Ingang
ይድገሙ
3/16
መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Waar is de W.C.?
ይድገሙ
4/16
የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Waar is de bushalte?
ይድገሙ
5/16
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Wat is de volgende bushalte?
ይድገሙ
6/16
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Is dit mijn halte?
ይድገሙ
7/16
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472318
Pardon, ik moet er hier uit
ይድገሙ
8/16
ሙዚየሙ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Waar is het museum?
ይድገሙ
9/16
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Zijn er toegangskosten?
ይድገሙ
10/16
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472318
Waar kan ik een apotheek vinden?
ይድገሙ
11/16
ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Waar is een goed restaurant?
ይድገሙ
12/16
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
© Copyright LingoHut.com 472318
Is er een apotheek dichtbij?
ይድገሙ
13/16
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472318
Verkoopt u Engelse tijdschriften?
ይድገሙ
14/16
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
© Copyright LingoHut.com 472318
Hoe laat begint de film?
ይድገሙ
15/16
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472318
Ik wil graag vier kaarten
ይድገሙ
16/16
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472318
Is de film in het Engels?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording