ደችኛ ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የደችኛ መዝገበ-ቃላት
በደችኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 472308
We hebben een tafel voor vier personen nodig
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 472308
Ik wil graag een tafel voor twee reserveren
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Mag ik het menu zien?
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat raadt u aan?
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat zit erin begrepen?
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 472308
Hoort de salade erbij?
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat is de soep van de dag?
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat is de dagschotel?
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat zou je willen eten?
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472308
Toetje van de dag
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472308
Ik wil een gerecht uit de regio proberen
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Wat voor soort vlees heb jij?
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472308
Ik heb een servet nodig
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Kunt u me nog wat water geven?
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Kunt u me het zout aangeven?
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 472308
Kun je me fruit brengen?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording