ደችኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
ተዛማች ጨዋታ
በደችኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
Is het veilig voor kinderen?
2/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
Kunnen we hier zwemmen?
3/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
Is het veilig hier te zwemmen?
4/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ስኖርከሊንግ
Zonnebaden
5/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
Is het een zandstrand?
6/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
Kunnen we hier zwemmen?
7/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
Is er een gevaarlijke onderstroom?
8/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
Is er een sterke stroming?
9/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
Hoe kom ik bij het eiland?
10/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
Ik ga even een stuk lopen
11/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
Is er een gevaarlijke onderstroom?
12/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ስኖርከል
Is het veilig voor kinderen?
13/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
Hoe kom ik bij het eiland?
14/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
ጸሃይ መሞቅ
Snorkelen
15/15
እነዚህ ይዛመዳሉ?
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
Is het een zandstrand?
Click yes or no
አዎ
አይ
ውጤት: %
ትክክል:
ስህተት:
እንደገና ይጫወቱ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording