ዳኒሽ ይማሩ :: ትምህርት 89 የሐኪም ቢሮ
ፍላሽ ካርዶች
በዳኒሽኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;
1/12
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
Er du sygeplejersken?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
2/12
እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?
Vil du være venlig at ringe til en læge?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
3/12
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
Tak for din hjælp
- አማርኛ
- ዳኒሽ
4/12
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
Kan du lave nye med det samme?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
5/12
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
Jeg har mistet mine briller
- አማርኛ
- ዳኒሽ
6/12
ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?
Hvornår vil lægen komme?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
7/12
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
Er lægen på klinikken?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
8/12
ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
Jeg har brug for at se en læge
- አማርኛ
- ዳኒሽ
9/12
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
Tager du nogen medicin?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
10/12
አዎ፣ ለልቤ
Ja, for mit hjerte
- አማርኛ
- ዳኒሽ
11/12
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
Skal jeg bruge en recept?
- አማርኛ
- ዳኒሽ
12/12
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
Jeg ved ikke, hvad jeg har
- አማርኛ
- ዳኒሽ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording