ቻይንኛ ይማሩ :: ትምህርት 81 በከተማ ውስጥ መዟዟር
የቻይንኛ መዝገበ-ቃላት
በቻይንኛ እንዴት ነው የምትለው? መውጫ; መግቢያ; መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?; የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?; ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?; የኔ መውረጃ እዚህ ነው?; ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ; ሙዚየሙ የት ነው?; የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?; መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?; ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?; መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?; የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?; ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?; አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ; ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?;
1/16
መውጫ
© Copyright LingoHut.com 472068
出口 (chū kŏu)
ይድገሙ
2/16
መግቢያ
© Copyright LingoHut.com 472068
入口 (rù kŏu)
ይድገሙ
3/16
መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
洗手间在哪里? (xĭ shŏu jiān zài nă lĭ)
ይድገሙ
4/16
የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
公交站在哪里? (gōng jiāo zhàn zài nă lĭ)
ይድገሙ
5/16
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
下一站是哪里? (xià yī zhàn shì nă lĭ)
ይድገሙ
6/16
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
我到站了吗? (wǒ dào zhàn liǎo má)
ይድገሙ
7/16
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472068
打扰一下,我需要在这里下车 (dă răo yī xià wŏ xū yào zài zhè lĭ xià chē)
ይድገሙ
8/16
ሙዚየሙ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
博物馆在哪里? (bó wù guăn zài nă lĭ)
ይድገሙ
9/16
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
© Copyright LingoHut.com 472068
需要门票吗? (xū yào mén piào má)
ይድገሙ
10/16
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472068
我可以在哪里找到药店? (wŏ kĕ yĭ zài nă lĭ zhăo dào yào diàn)
ይድገሙ
11/16
ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
© Copyright LingoHut.com 472068
哪里有好吃的餐厅? (nǎ lǐ yǒu hǎo chī dí cān tīng)
ይድገሙ
12/16
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
© Copyright LingoHut.com 472068
附近有药店吗? (fù jìn yǒu yào diàn má)
ይድገሙ
13/16
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472068
你们有英语杂志卖吗? (nǐ mén yǒu yīng yǔ zá zhì mài má)
ይድገሙ
14/16
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
© Copyright LingoHut.com 472068
电影什么时间开始? (diàn yĭng shén me shí jiān kāi shĭ)
ይድገሙ
15/16
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472068
请给我四张票 (qĭng gĕi wŏ sì zhāng piào)
ይድገሙ
16/16
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472068
电影是英文的吗? (diàn yĭng shì Yīng wén de mā)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording