ቻይንኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የቻይንኛ መዝገበ-ቃላት
በቻይንኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 472061
我正在节食 (wŏ zhèng zài jié shí)
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 472061
我是素食主义者 (wŏ shì sù shí zhŭ yì zhĕ)
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 472061
我不吃肉 (wŏ bù chī ròu)
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 472061
我对坚果过敏 (wŏ duì jiān guŏ guò mĭn)
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 472061
我吃不了含麸质的食物 (wǒ chī bù liǎo hán fū zhì dí shí wù)
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 472061
我吃不了糖 (wǒ chī bù liǎo táng)
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 472061
我不能吃糖 (wǒ bù néng chī táng)
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 472061
我对不同的食物过敏 (wŏ duì bù tóng de shí wù guò mĭn)
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 472061
这里面都有哪些配料? (zhè lǐ miàn dū yǒu nǎ xiē pèi liào)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording