ቻይንኛ ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የቻይንኛ መዝገበ-ቃላት
በቻይንኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 472058
我们一共四个人用餐 (wǒ mén yī gòng sì gè rén yòng cān)
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 472058
我想预定两人位 (wǒ xiǎng yù dìng liǎng rén wèi)
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472058
我可以看一下菜单吗? (wŏ kĕ yĭ kān yī xià cài dān mā)
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 472058
有推荐菜吗? (yǒu tuī jiàn cài má)
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 472058
包括些什么? (bāo kuò xiē shén me)
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 472058
包括沙拉吗? (bāo kuò shā lā mā)
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472058
今天的汤是什么? (jīn tiān de tāng shì shén me)
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472058
今天的特色菜是什么? (jīn tiān dí tè sè cài shì shí me)
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 472058
你想吃点什么? (nĭ xiăng chī diăn shén me)
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 472058
今天的甜点 (jīn tiān de tián diăn)
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472058
我想尝尝当地的菜 (wŏ xiăng cháng cháng dāng dì de cài)
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 472058
你们有什么肉菜? (nǐ mén yǒu shí me ròu cài)
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 472058
我需要一条餐巾 (wŏ xū yào yī tiáo cān jīn)
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 472058
可以给我加点水吗? (kě yǐ gěi wǒ jiā diǎn shuǐ má)
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 472058
能把盐递给我吗? (néng bǎ yán dì gěi wǒ má)
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 472058
能帮我拿点水果吗? (néng bāng wǒ ná diǎn shuǐ guǒ má)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording