ቻይንኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የቻይንኛ መዝገበ-ቃላት
በቻይንኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 472014
日光浴 (rì guāng yù)
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 472014
潜水呼吸管 (qián shuǐ hū xī guǎn)
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 472014
浮潜 (fú qián)
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472014
海滩上沙子多吗? (hăi tān shàng shā zi duō mā)
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 472014
对小孩来说安全吗? (duì xiăo hái lái shuō ān quán mā)
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 472014
我们能在这里游泳吗? (wŏ men néng zài zhè lĭ yóu yŏng mā)
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 472014
在这里游泳安全吗? (zài zhè lĭ yóu yŏng ān quán mā)
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 472014
这里会有危险的暗流吗? (zhè lǐ huì yǒu wēi xiǎn dí àn liú má)
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 472014
几点涨潮? (jī diăn zhăng cháo)
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 472014
几点落潮? (jī diăn luò cháo)
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 472014
这里有很强的水流吗? (zhè lĭ yŏu hĕn qiáng de shuĭ liú mā)
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 472014
我要去散步 (wǒ yào qù sàn bù)
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 472014
我们在这里潜水安全吗? (wŏ men zài zhè lĭ qián shuĭ ān quán mā)
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 472014
我怎么才能去到岛上? (wǒ zěn me cái néng qù dào dǎo shàng)
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 472014
这里有船可以带我们去那里吗? (zhè lĭ yŏu chuán kĕ yĭ dài wŏ men qù nà li mā)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording