ክሮሽያኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የክሮሺያኛ መዝገበ-ቃላት
በክሮሽያኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 471936
Ja sam na dijeti
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 471936
Ja sam vegetarijanac
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 471936
Ne jedem meso
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 471936
Alergičan sam na orašaste plodove
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 471936
Ne mogu jesti gluten
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 471936
Ne mogu jesti šećer
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 471936
Ne smijem jesti šećer
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 471936
Alergičan sam na raznu hranu
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 471936
Koje sastojke ima?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording