ቤላሩሺያን ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የቤላሩስኛ መዝገበ-ቃላት
በቤላሩስኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 471433
Нам трэба столік на чацвярых
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 471433
Я хацеў бы заказаць столік на дваіх
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Магу я паглядзець меню?
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 471433
Што б Вы параілі?
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 471433
Што ўключана?
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 471433
Да гэтага падаецца салата?
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471433
Які сёння суп дня?
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471433
Якая сёння страва дня?
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Што б ты хацеў з'есці?
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471433
Дэсерт дня
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 471433
Я хацеў бы паспрабаваць мясцовую страву
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Які від мяса ў Вас ёсць?
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 471433
Мне патрэбна сурвэтка
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Ці можаце Вы прынесці мне яшчэ вады?
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Ці можаце Вы перадаць мне соль?
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 471433
Ці можаце Вы прынесці мне фрукты?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording