አርሜኒያን ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
ፍላሽ ካርዶች
በአርመንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ስጋ አልመገብም
Ես միս չեմ ուտում (Es mis čem owtowm)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
2/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
ինչ բաղադրիչներ է այն պարունակում (inč baġadričner ē ayn parownakowm)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
3/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
Ես ընկույզից ալերգիա ունեմ (Es ënkowyzic̕ alergia ownem)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
4/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
Ես բուսակեր եմ (Es bowsaker em)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
5/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
Ես տարբեր ուտելիքների հանդեպ ալերգիա ունեմ (Es tarber owtelik̕neri handep alergia ownem)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
6/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
Ինձ չի կարելի շաքար ուտել (Inj či kareli šak̕ar owtel)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
7/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
Ես չեմ կարող սնձան ուտել (Es čem karoġ snjan owtel)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
8/9
ዳይት ላይ ነኝ
Ես դիետա եմ պահում (Es dieta em pahowm)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
9/9
ስኳር መመገብ አልችልም
Ես չեմ կարող շաքար ուտել (Es čem karoġ šak̕ar owtel)
- አማርኛ
- አርሜኒያን
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording