አረብኛ ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
የአረብኛ መዝገበ-ቃላት
በአረብኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
2 አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل يوجد سريران بالغرفة؟ (hl īūǧd srīrān bālġrfẗ)
ይድገሙ
2/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل لديكم خدمة غرف؟ (hl ldīkm ẖdmẗ ġrf)
ይድገሙ
3/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل لديكم مطعم؟ (hl ldīkm mṭʿm)
ይድገሙ
4/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل يشمل إيجار الغرفة الوجبات؟ (hl īšml īǧār al-ġrfẗ al-ūǧbāt)
ይድገሙ
5/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل لديكم حمام سباحة؟ (hl ldīkm ḥmām sbāḥẗ)
ይድገሙ
6/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 471210
أين حمام السباحة؟ (aīn ḥmām al-sbāḥẗ)
ይድገሙ
7/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 471210
نحن نحتاج مناشف لحمام السباحة (nḥn nḥtāǧ mnāšf lḥmām al-sbāḥẗ)
ይድገሙ
8/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 471210
هل يمكنك أن تحضر لي وسادة أخرى؟ (hl īmknk an tḥḍr lī ūsādẗ aẖri)
ይድገሙ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
© Copyright LingoHut.com 471210
لم يتم تنظيف الغرفة (lm ītm tnẓīf al-ġrfẗ)
ይድገሙ
10/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
© Copyright LingoHut.com 471210
لا يوجد أي بطانية بالغرفة (lā īūǧd aī bṭānīẗ bālġrfẗ)
ይድገሙ
11/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 471210
أنا بحاجة للحديث مع المدير (anā bḥāǧẗ llḥdīṯ mʿ al-mdīr)
ይድገሙ
12/15
የሞቀ ውሃ የለም
© Copyright LingoHut.com 471210
لا يوجد ماء ساخن (lā īūǧd māʾ sāẖn)
ይድገሙ
13/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 471210
لا تعجبني هذه الغرفة (lā tʿǧbnī hḏh al-ġrfẗ)
ይድገሙ
14/15
መታጠቢያው አይሰራም
© Copyright LingoHut.com 471210
الدش لا يعمل (al-dš lā īʿml)
ይድገሙ
15/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 471210
نحن نحتاج غرفة مُكيفة (nḥn nḥtāǧ ġrfẗ mukīfẗ)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording