አረብኛ ይማሩ :: ትምህርት 97 ሆቴል መያዝ
የማስተዋል ጨዋታ
በአረብኛ እንዴት ነው የምትለው? የሆቴል ክፍል; የተያዘ ቦታ አለኝ; ቦታ አላስያዝኩም; ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?; ክፍሉን ማየት እችላለሁ?; በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?; በሳምንት ስንት ያስከፍላል?; ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ; ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው; እንግዳ ነኝ; 3 ቁልፎች እንፈልጋለን; አሳንሰሩ የት ነው?; ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?; ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?; የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን;
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording