አረብኛ ይማሩ :: ትምህርት 89 የሐኪም ቢሮ
የአረብኛ መዝገበ-ቃላት
በአረብኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;
1/12
ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 471201
أنا بحاجة إلى الطبيب (anā bḥāǧẗ ili al-ṭbīb)
ይድገሙ
2/12
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
© Copyright LingoHut.com 471201
هل الطبيب في المكتب؟ (hl al-ṭbīb fī al-mktb)
ይድገሙ
3/12
እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 471201
من فضلك، هل يمكنك الاتصال بالطبيب؟ (mn fḍlk, hl īmknk al-ātṣāl bālṭbīb)
ይድገሙ
4/12
ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 471201
متى سيأتي الطبيب؟ (mti sīʾatī al-ṭbīb)
ይድገሙ
5/12
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
© Copyright LingoHut.com 471201
هل أنتِ ممرضة ؟ (hl anti mmrḍẗ)
ይድገሙ
6/12
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
© Copyright LingoHut.com 471201
أنا لا أعرف ما لدي (anā lā aʿrf mā ldī)
ይድገሙ
7/12
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
© Copyright LingoHut.com 471201
لقد فقدت نظارتي (lqd fqdt nẓārtī)
ይድገሙ
8/12
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 471201
يمكنك استبدالها على الفور؟ (īmknk astbdālhā ʿli al-fūr)
ይድገሙ
9/12
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
© Copyright LingoHut.com 471201
هل أحتاج إلى وصفة طبية؟ (hl aḥtāǧ ili ūṣfẗ ṭbīẗ)
ይድገሙ
10/12
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
© Copyright LingoHut.com 471201
هل تتناول أي دواء؟ (hl ttnāūl aī dwāʾ)
ይድገሙ
11/12
አዎ፣ ለልቤ
© Copyright LingoHut.com 471201
نعم، لقلبي (nʿm, lqlbī)
ይድገሙ
12/12
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
© Copyright LingoHut.com 471201
شكرًا لكم على مساعدتكم (škrrā lkm ʿli msāʿdtkm)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording