አረብኛ ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የአረብኛ መዝገበ-ቃላት
በአረብኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 471183
نحتاج إلى طاولة لأربعة أشخاص (nḥtāǧ ili ṭāūlẗ lʾarbʿẗ ašẖāṣ)
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 471183
أرغب في حجز طاولة لشخصين (arġb fī ḥǧz ṭāūlẗ lšẖṣīn)
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 471183
هل يمكنني أن أرى قائمة الطعام؟ (hl īmknnī an ari qāʾimẗ al-ṭʿām)
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 471183
ما الطبق الذي تنصح به؟ (mā al-ṭbq al-ḏī tnṣḥ bh)
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 471183
ماذا تشمل الوجبة؟ (māḏā tšml al-ūǧbẗ)
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 471183
هل يُقدم معها السلطة؟ (hl īuqdm mʿhā al-slṭẗ)
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471183
ما هو حساء اليوم؟ (mā hū ḥsāʾ al-īūm)
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471183
ما الأطباق المميزة اليوم؟ (mā al-ʾaṭbāq al-mmīzẗ al-īūm)
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 471183
ماذا تحب أن تأكل؟ (māḏā tḥb an tʾakl)
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 471183
حلوى اليوم (ḥlwi al-īūm)
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 471183
أود أن أجرب طبقًا محليًا (aūd an aǧrb ṭbqًā mḥlīًā)
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 471183
ما نوع اللحم لديكم؟ (mā nūʿ al-lḥm ldīkm)
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 471183
أحتاج لمنديل (aḥtāǧ lmndīl)
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 471183
هل يمكنك أن تعطيني المزيد من الماء؟ (hl īmknk an tʿṭīnī al-mzīd mn al-māʾ)
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 471183
هل يمكنك أن تناولني الملح؟ (hl īmknk an tnāūlnī al-mlḥ)
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 471183
هل يمكنك أن تحضر لي الفاكهة؟ (hl īmknk an tḥḍr lī al-fākhẗ)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording