አፍሪካንስ ይማሩ :: ትምህርት 123 የማደርጋቸው ነገሮች እና የማልፈልጋቸው
ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ
በአፍሪካንስኛ እንዴት ነው የምትለው? ፀሀይ መሞቅ እፈልጋለሁ; በውሃ ላይ መንሸራተት እፈልጋለሁ; ወደ መናፈሻው መሄድ እፈልጋለሁ; ወደ ሃይቁ መሄድ እፈልጋለሁ; መንሸራተት እፈልጋለሁ; መጓዝ እፈልጋለሁ; በጀልባ መሄድ እፈልጋለሁ; ካርታ መጫወት እፈልጋልሁ; ካምፕ ለማድረግ መሄድ አልፈልግም; በመርከብ ሽርሽር መሄድ አልፈልግም; ዓሳ ለማስገር መሄድ አልፈልግም; ለዋና መሄድ አልፈልግም; የቪድዮ ጨዋታ መጫወት አልፈልግም;