አልባኒያኛ ይማሩ :: ትምህርት 105 የስራ ማመልከቻ
የአልባንያንኛ መዝገበ-ቃላት
በአልባንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ እየፈለኩ ነው; የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?; የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና; ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?; ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው; የስንት አመት ልምድ አለዎት?; በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?; 2 ዓመት; የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ; የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ; የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው; የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ;