አልባኒያኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የአልባንያንኛ መዝገበ-ቃላት
በአልባንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 470889
Bëj banjë dielli
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 470889
Maskë uji
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 470889
Zhytje
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 470889
Është me rërë plazhi?
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 470889
A është i sigurt për fëmijët?
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 470889
Mund të notojmë këtu?
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 470889
Është e sigurt për të notuar këtu?
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 470889
A ka rrymë të nënujshme të rrezikshme?
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 470889
Në çfarë ore është batica e lartë?
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 470889
Në çfarë ore është batica e ulët?
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 470889
A ka një rrymë të fortë?
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 470889
Do të shkoj për një shëtitje
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 470889
Mund të zhytemi këtu pa rrezik?
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 470889
Si mund të shkoj në ishull?
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 470889
A ka ndonjë varkë që mund të na çojë atje?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording