የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 90 ረፍት፦ የዱር እንስሳት

መዝገበ ቃላት

እዚህ ብዙ እንቁራሪቶች አሉ
Здесь много лягушек
እነዚህ ፍየሎች ናቸው?
Это козлы?
ዳክዬ
Утка
በቀቀኑ መናገር ይችላል?
Этот попугай умеет говорить?
ዔሊ
Черепаха
ዝንጀሮ
Обезьяна
እባቡ መርዛማ ነው?
Это ядовитая змея?
ላም
Корова
እንሽላሊት
Ящерица
አይጥ
Мышь
አዞ
Крокодил