የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 71 ምግብ፦ አትክልቶች

መዝገበ ቃላት

አትክልቶች
Овощи
ኮኮናት
Кокос
የሾርባ ቅጠል
Сельдерей
ደበርጃን
Баклажан
ማንጎ
Манго
ነጭ ሽንኩርት
Чеснок
ዙኩኒ
Цуккини
ሽንኩርት
Лук
አፕሪኮት
Абрикос
ቆስጣ
Шпинат
ፐርሲሞን
Хурма
ሮማን
Гранат
ሰላጣ
Салат
ኪዊ ፍራፍሬ
Киви
ፎሶልያ
Зеленая фасоль
ሊቺ
Личи, китайская слива
የፈረንጅ ዱባ
Огурец
ሚጥሚጣ
Перец
አቮካዶ
Авокадо
የሾርባ ቅጠል እወዳለሁ
Мне нравится сельдерей
ነጭ ሽንኩርት አልወድም
Я не люблю чеснок
ፍጅል
Редис
ጥቅል ጎመን
Капуста

ተጨማሪ ሩሲያኛ ትምህርቶች