የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ቻይንኛ :: ትምህርት 65 ምግብ ቤት፦ ምግቡ እንዴት ነው?

መዝገበ ቃላት

ይህ ቆሻሻ ነው
zhè ge shì zāng de 这个是脏的
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
nĭ néng zài gĕi wŏ xiē shuĭ mā 你能再给我些水吗?
ጣፋጭ ነበር
tài xiāng le 太香了
ጥራት ያለው
hăo pĭn zhì de 好品质的
ቅመም አለው?
zhè ge shì là de mā 这个是辣的吗?
አሳው ትኩስ ነው?
yú shì xīn xiān de mā 鱼是新鲜的吗?
ጣፋጭ ናቸው?
zhè xiē shì tián de mā 这些是甜的吗?
ቆምጣጣ
suān 酸
ምግቡ ቀዝቃዛ ነው
shí wù bù rè 食物不热
ቀዝቃዛ ነው
zhè ge liáng le 这个凉了

ተጨማሪ ቻይንኛ ትምህርቶች