የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 62 ምግብ ቤት፦ ምግብ ቤት ማግኘት

መዝገበ ቃላት

ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
Где есть хороший ресторан?
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
Нам нужен столик на четверых
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
Я хотел бы заказать столик на двоих
አስተናጋጅ
Официант
ሴት አስተናጋጅ
Официантка
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
Могу я посмотреть меню?
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
Что бы вы посоветовали?
ምን ያካትታል?
Что включено?
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
К этому блюду подается салат?
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
Какой суп дня?
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
Какие сегодня блюда дня?
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
Что бы вы хотели поесть?
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
Десерт дня