የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 43 ጉዞ፦ የጉዞ እቃዬ የት ነው?

መዝገበ ቃላት

የሻንጣ መውሰጃ ስፍራ
Зона выдачи багажа
የእቃ ማሽከርከሪያ ቀበቶ
Конвейерная лента
የሻንጣ ጋሪ
Багажная тележка
የሻንጣ መጠየቂያ ቲኬት
Багажная квитанция
የጠፋ ሻንጣ
Потерянный багаж
ጠፍቶ የተገኘ
Бюро находок
ጓዝ ተሸካሚ
Носильщик
አሳንሰር
Лифт
ተንቀሳቃሽ መተላለፊያ
Движущаяся дорожка
መግቢያ
Вход
መውጫ
Выход
የገንዘብ ምንዛሬ
Пункт обмена валют
የአውቶቡስ መቆሚያ
Автобусная остановка
የመኪና ኪራይ
Прокат автомобилей