የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ፈረንሳይኛ :: ትምህርት 23 ሰዎች፦ ጓደኞች

መዝገበ ቃላት

ጎረቤት
Voisin (le)
ጎረቤት (ሴት)
Voisine (la)
ጓደኛ
Ami (le)
ጓደኛ (ሴት)
Amie (la)
በትዳር ምን ያህል ቆይተዋል?
Depuis combien de temps êtes-vous marié?
አግብተዋል?
Êtes-vous marié?
እሷ ፍቅረኛህ ነች?
Est-ce votre petite amie?
አሱ ፍቅረኛሽ ነው?
Est-ce votre petit ami?

ተጨማሪ ፈረንሳይኛ ትምህርቶች