የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 21 ሰዎች፦ የቤተሰብ ግንኙነቶች

መዝገበ ቃላት

የእንጀራ እናት
Мачеха
የእንጀራ አባት
Отчим
የእንጀራ እናት ወይም የእንጀራ አባት ሴት ልጅ
Сводная сестра
የእንጀራ እናት ወይም የእንጀራ አባት ወንድ ልጅ
Сводный брат
ወንድ አማት
Свекор
ሴት አማት
Свекровь
የባል ወይም የሚስት ወንድም
Шурин
የባል ወይም የሚስት እህት
Свояченица
እሷ ማን ናት?
Кто она?
እሳቸው እናትዎ ናቸው?
Это твоя мать?
አባትዎት ማን ነው?
Кто твой отец?
ዘመድ ናችሁ?
Вы родственники?
ስንት አመትህ ነው?
Сколько тебе лет?
እህትዎ ስንት አመቷ ነው?
Сколько лет твоей сестре?

ተጨማሪ ሩሲያኛ ትምህርቶች