የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

እንግሊዝኛ :: ትምህርት 6 ጀምር፦ አጫጭር ጥያቄዎች

መዝገበ ቃላት

መቼ?
When?
የት?
Where?
የቱ?
Which?
ማን?
Who?
የማን?
Whose?
ለምን?
Why?
የማን?
Whose?
ምን?
What?
እንዴት?
How?
ምን ያህል?
How long?
ስንት ነው?
How much?
አለዎት?
Do you have?
ለማን?
To whom?
በምን?
With what?