የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ሩሲያኛ :: ትምህርት 3 ጀምር፦ ረጋ ብለህ ተናገር

መዝገበ ቃላት

ቀስ ብለው ያውሩ
Говорите медленно
አልገባኝም
Не понимаю
ገብቶዎታል?
Вы понимаете?
በትክክል
Конечно
እባክዎ ይድገሙት
Повторите, пожалуйста
እንደገና
Снова
ቃል በቃል
Пословно
በዝግታ
Медленно
እንዴት ነው የሚባለው?
Как вы сказали?
ምን ማለት ነው?
Что это значит?
ምን አሉ?
Что вы сказали?
ጥያቄ አለዎት?
У вас есть вопрос?