የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ

ቻይንኛ :: ትምህርት 2 ጀምር፦ ትንሽ እናገራለሁ

መዝገበ ቃላት

እንግሊዘኛ መናገር ይችላሉ?
nĭ shuō yīng yŭ mā 你说英语吗?
አዎ፣ ትንሽ ትንሽ
shì de shuō yī diăn 是的,说一点
አዎ
shì 是
አይ
bù shì 不是
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
hĕn gāo xìng jiàn dào nĭ 很高兴见到你
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
hĕn gāo xìng jiàn dào nĭ 很高兴见到你
አቶ
xiān sheng 先生
ወይዘሮ
nǚ shì 女士
ወይዘሪት
xiăo jiè 小姐